"ክሥተቱ ያዝ ለቀቅ እያደረገ መቀጠሉ መዘናጋትን በመፍጠሩ ሁልጊዜ መዘጋጀት ያስፈልጋል" - ፕር. አታላይ አየለ በኦሮሚያ ክልል፣ ምዕራብ ሐረርጌ ዞን ከምትገኘው ጭሮ ከተማ ሰሜን ምዕራብ አቅጣጫ 50 ...
U.S. President Donald Trump hailed Sunday’s election in Germany, in which the center-right opposition won first place ...
Germany faces its second change of government in less than four years after opposition conservatives led by Friedrich Merz ...
በኢትዮጵያ እና በኬንያ ደንበር ላይ በሚገኙ ዓሣ አሥጋሪዎች መካከል በተፈጠረ ግጭት፣ ከኢትዮጵያ በኩል ዐሥራ ሶስት፣ ከኬንያ በኩል ደግሞ ከሃያ በላይ ሰዎች የደረሱበት አለመታወቁ ተገልጿል። የደቡብ ...
"ሌሊቱን በጥሩ ሁኔታ አሳልፈዋል። አባ ፍራንሲስ እንቅልፍ መተኛት እና ማረፍ ችለዋል" ስትል ያስታወቀችው ቫቲካን፣ የ88 ዓመቱ ሊቀ ጳጳስ አሁን እራሳቸውን ችለው እየተመገቡ መኾኑን እና ምን ዐይነት ...
የፌስቡክ፣ ኢንስታግራም እና ትሬድ ማኅበራዊ ብዙኀን መገናኛዎችን የሚያስተዳድረው ሜታ፣ በማኅበራዊ ትስስር ገጾቹ ላይ የሚተላለፉ ሐሰተኛ መረጃዎችን ለመቀነስ፣ ኤክስ የቀድሞ ቲውተር ማኅበራዊ የትስስር ...
Kenyan authorities said one of their officers sent to Haiti to help rein in violent gangs was killed in an operation in the countryside. Kenya sent hundreds of officers to Haiti as part of a ...
እግዜርያለው አየለ አካባቢን የሚበክሉ ተረፈ ምርቶችን ወደ አማራጭ የኃይል ምንጭነት የሚቀየር ፈጠራ ይዞ ብቅ ያለ ወጣት ነው። የሜካኒካል ምህንድስና ባለሙያው ወጣት ፣ በቴክኖሎጂ ፈጠራው አማካይነት የተለያዩ ሽልማቶችን ለማግኘት ችሏል።በተያያዥ ጉዳዮች ላይ ሀሳቡን ያጋራን ዘንድ የጋቢና ቪኦኤ እንግዳ አድርገነዋል። ...